መገናኛ ፡ ደራርቱ | አፓርትመንት ሽያጭ —— 109 ካ.ሜ
Location: የሚገኘው መገናኛ ደራርቱ ህንፃ አካባቢ ሲሆን ቤቱ ያለበት ህንፃ B+G+9 ሆኖ የተሰራ ነው።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
2 መኝታ , 2 መታጠቢያ , Salon , Kitchen , Balcony
ስፋት: 109 ካሬ ሜትር ( 90sqm - net )
4ኛ ፎቅ ላይ
ህንፃው ፦ በእያንዳንዱ ወለል 3 ቤቶች ያሉት ሲሆን፣ ለነዋሪዎች የሚሆን ሊፍት (Lift)፣ የድንገተኛ አደጋ መውጫ (Emergency exit)፣ እሳት ማጥፊያ (Fire extinguisher) እና የመኪና ማቆሚያ (Parking) አገልግሎቶችን ያሟላ ነው። ሁሉም መሠረታዊ አገልግሎቶች ስራ ጀምረዋል።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- • Cash
ዋጋ = 16.8 ሚሊየን ብር።
ኮሚሽን: 2%
ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት
To buy or sell
Telegram Link :-
.DM
+
Code1894