Only Fully Finished Apartment
ቦሌ: ደንበል
2መኝታ •2መታጠቢያ •2ፎቅ • 91ካሬ
ስለቤቱ...
ህንፃው ለነዋሪው የሚሰጠው አገልግሎት ግራውንድ የመኪና ማቆሚያ አለው
ሊፍት አለው :24/7 ጥበቃ
የዉሃ ታንከር፣ከበቂ በላይ ጄኔሬተር በውስጡ ይዟል።
ለመኖሪያ ወይም ለማከራየት ተመራጭ ቦታ ነው ።
በወለልም 2 ቤቶች ብቻ ናቸው ያሉት።
100ሺ በላይ የመከራየት አቅም አለዉ።
ዲጂታል ካርታ አለው።
#ያለቀአፓርትመንት #ቦሌ#ደንበል #ፊጋ #ሲምሲ #በርካሽዋጋ #GrandAddis #realestate #realestateinaddis #addishomes #homeinaddis #propertyinaddis #addisababa #realtorinaddis #apartmentinaddis #home #property #apartment #interiordesign #broker #luxuryrealestate
For More Information
+