APARTMENT FOR SALE |
-
ሲግናል – 32,399,000 ብር
-
2 Beds | 3 Baths + Maid’s Room + Laundry + Store | 4&8th Floor | 180 sqm
-
#አፓርቱመንቱ
የሚገኘው ከ22 ወደ ሲግናል በሚወስደው ዋና መንገድ ላይ B+G+12+T ሆኖ በተገነባ የፀዳ ቅይጥ ህንፃ ላይ ባለ 8ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት (Low Density) ሲሆን ለነዋሪዎች ሊፍት፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ ሰፊ የጋራ ቴራስ፣ የእንግዳ መቀበያ (Reception)፣ በካሜራ የታገዘ 24/7 ጥበቃ እና የውሃ ታንከር ያሟላ ነው።
ህንፃው ሙሉ በሙሉ አልቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን ለኑሮም ሆነ ለኪራይ ኢንቨስትመንት እጅግ ተስማሚ ነው።
#Financial_Information
• Asking Price: 32,399,000 ብር
• Total Area: 180 sqm
• Price per sqm: ~179,994 ብር
• Estimated Monthly Rent: 150,000 ብር
• Special Feature: 22 to Signal Prime Location + 8th Floor + Low Density (2 Units per Floor) + Full Amenities
• Investment Type: Residential
•ከ22 ወደ ሲግናል በሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኙ አፓርትመንቶች ለከተማው መሃል ባላቸው ቅርበት ምክንያት ከፍተኛ የኪራይ ፍላጎትና ጠንካራ የዋጋ እድገት አላቸው።
#ዶክመንት
• ዲጂታል ካርታ አለው