Toothbrush UV Sterilizer and Dispenser'
ባክቴሪያ በሚገድለው 'ኣልትራ ቫዮሌት' ጨረርን በመጠቀም ከጥርስ ብሩሽዎ ላይ ባክቴሪያዎችን የሚያስወግድ
በተጨማሪም የጥርስ ሳሙናዎን በመያዝ በቁጠባ መጠቀም የሚያስችልዎ
አጠቃቀሙ ቀላል ስለሆነ የማያስቸግርዎ
በአንድ ጊዜ 4 ጥርስ ብሩሾችን የሚይዝ
ቻርጅ ተደጎ ስለሚሰራ መብራት ሳይኖርም የሚያገለግል
ካበሩት በኋላ ሲጨርስ በራሱ የሚያጠፋ
ሀይል ቆጣቢ
ዋጋ፦ 1250 ብር