tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Home Appliances
Promoted
Addis Ababa, Bole, 9 hours ago
3 views

ተጣጣፊ የልብስ ማጠቢያ ማሽን

+1
Other
Type
Brand New
Condition
Other
Brand
በነፃ ያሉበት እናደርሳለን Free Delivery ለቲሸርት፣ ለልጆች ልብስ፣ ለፓንት፣ ለፓጃማ፣ ለካልሲ እና ለሌሎች ቀላል ልብሶች ተስማሚ ነው። ተጣጣፊ ዲዛይን ስላለው ቦታ አይዝም፤ ከተጠቀሙበት በኋላ በቀላሉ ማጠፍ እና ማስቀመጥ ይችላሉ። የራሱ መጭመቂያ (Spin Basket) ስላለው ልብሶችን በፍጥነት ይጭመቃል። ጠንካራ እና ምቹ ማንጠልጠያ እጄታ ስላለው ለመሸከም ቀላል ነው። ከታች የውሃ ማፍሰሻ ቫልቭ ያለው ስለሆነ ውሃን በቀላሉ ማስወገድ ይችላሉ። ለአጠቃቀም ቀላል፣ ለቤት፣ ለተማሪዎች መኖሪያ፣ ለጉዞ እና ለትንንሽ ቦታዎች ተስማሚ ነው። ቦታ ቆጣቢ ቀላል እና ተንቀሳቃሽ ዘመናዊ እና ጥራት ያለው
Show contact
ተጣጣፊ የልብስ ማጠቢያ ማሽንተጣጣፊ የልብስ ማጠቢያ ማሽን
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif