አነስተኛ የልብስ/የጫማ ማጠቢያ ማሽን
ለቲሸርት: ለጂንስ : ለሹራብ:ለአንሶላ ፣ጫማ
በጠቅላላው እስከ 2.5 kg የሚመዝን ልብስ በአንድ ጊዜ ማጠብ የሚችል
በተጨማሪም ጫማ ማጠቢያ ቡሩሽ ያለው
የአራስ ልጆች ልብስ ለማጠብ ይመረጣል
የራሱ መጭመቂያ ያለው
* ከቧንቧ ውሃ ቀጥታ መውሰድ የሚችል
* አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ( ሀይል ቆጣቢ)
ከቦታ ቦታ በቀላሉ ተንቀሳቃሽ፡ በጠባብ ቦታ መቀመጥ የሚችል