tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Home Appliances
  4. Sewing Machines
  5. Stitch Sewing Machines
Promoted
Addis Ababa, Bole, 34 min ago
19 views

Handheld Sewing Machine

+1
Sewing Machines
Type
Brand New
Condition
Other
Brand
Store address
Addis Ababa • Bole
bole
Handy Stitch Handheld Sewing Machine ​ልብስ ለማሰፋት ወረፋ መጠበቅ ቀረ! በቤቶ ሆነው ልብስዎን በራሱ የሚያስተካክሉበት ድንቅ መሣሪያ! ​ትናንሽ የልብስ መቅደዶችን ለመጠገን ወይም አዳዲስ ዲዛይኖችን ለመሥራት እጅግ ቀላልና ፈጣን የሆነው ተንቀሳቃሽ ማሽን እነሆ! ​የዚህ ማሽን ልዩ ጥቅሞች፦ ➣ ​ተንቀሳቃሽ እና ቀላል (Portable): በጣም ትንሽ እና ቀላል ስለሆነ በማንኛውም ቦታ (ቤት ውስጥ፣ በጉዞ ላይ ወይም ቢሮ) ይዘውት ሊንቀሳቀሱ ይችላሉ። ➣ ​ሁሉንም አይነት ጨርቅ ይሰፋል፦ ከቀጭን ሐር ጀምሮ እስከ ከባድ ጂንስ ድረስ ያሉ ጨርቆችን በቀላሉ የመስፋት አቅም አለው። ➣ ​ለመጠቀም እጅግ ቀላል፦ ምንም አይነት የልብስ ስፌት እውቀት ሳይጠይቅ፣ ማንም ሰው በቀላሉ ሊጠቀምበት ይችላል። ➣ ​በባትሪ የሚሰራ፦ ገመድ አያስቸግርዎትም፤ በባትሪ የሚሰራ በመሆኑ መብራት በሌለበት ቦታም ስራዎን ማከናወን ይችላሉ። ➣ ​ጊዜ ቆጣቢ፦ መጋረጃዎችን ሳይፈቱ ባሉበት ለመስፋት ወይም የሱሪ ርዝመት ለማስተካከል ለሚፈልጉት ፈጣን መፍትሄ ነው። ዋጋ : 2300 ብር #አዳዲስና_ዘመናዊ_ዕቃዎች ​ የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurit Inbox Telegram : ለማዘዝ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን
Handheld Sewing MachineHandheld Sewing Machine
ETB 2,300
2 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif