Garment Steamer Sokany SK-4007 ሶካኒ የቁም ልብስ ስቲም ማረጊያ
✓ ኃይለኛ 2200W ሞተር ለተቀላጠፈ የእንፋሎት
✓ቁመቱ የሚስተካከል እና ተነቃቃይ
✓ፈጣን በ 45sec ዉስጥ የሚሞቅ
✓ ለተለያዩ የጨርቅ ዓይነቶች ተስማሚ
✓ዘመናዊ ንድፍ እና ለፈጣን እና ውጤታማ አለባበስ ተስማሚ
✓ 2.2litre ተንቀሳቃሽ ታንክ እና የብረት ቦርድ ለልብስ የእንፋሎት ያለዉ
✓የልብስ መስቀያ እና ማንጠልጠያ ያለዉ ለተጠቃሚ ምቹ እና ለአጠቃቀም ቀላል
✓በየቀኑ ቄንጠኛ ኮት ፣ጃኬቶችን እና ሱሪዎችን ለቢሮ ለሚለብሱ እና በቤቶ ልብሳቸውን ለማደስ ለሚፈልጉ ምርጥ ምርት