tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Home Appliances
  4. Washing Machines
  5. Healthy Home Appliances
Promoted
Addis Ababa, Bole, 3 hours ago
3 views

Folding Washing Machine

+1
Washing Machines
Type
Brand New
Condition
MAC
Brand
Store address
Addis Ababa • Bole
bole
የታጠፈ ማጠቢያ ማሽን (Folding Washing Machine - Model: FP-2609) ​ለቤትዎ፣ ለጉዞ ወይም ለተማሪዎች መኝታ ቤት የሚሆን እጅግ ዘመናዊ እና ቦታ የማይዝ አስደናቂ ማጠቢያ ማሽን! ይህ ማሽን በቀላሉ ተጣጥፎ ስለሚቀመጥ አነስተኛ ቦታ ባላቸው ክፍሎች ውስጥ ወይም በጉዞ ወቅት በሻንጣ ውስጥ ይዞ ለመንቀሳቀስ ፍጹም ምቹ ነው። ​ ዋና ዋና መለያ ባህሪያት ➣ ​ቦታ ቆጣቢ ዲዛይን (Folding Storage): ስራ ሲጨርሱ በቀላሉ በመጫን ማጠፍና አልጋ ስር፣ ካቢኔት ውስጥ ወይም ጥግ ላይ ማስቀመጥ ይቻላል። ➣ ​ሁለገብ አገልግሎት (2-in-1 Function): ልብሶችን ከማጠብ ባለፈ፣ ውሀ ለማንጠፍ የሚረዳ የማድረቂያ ቅርጫት (Spin Dryer Basket) አብሮት አለው። ➣ ​ጎጂ ባክቴሪያዎችን የሚያጠፋ (Healthy Sterilization): የልጆችን ልብስ፣ የውስጥ ልብሶችን እና ካልሲዎችን ከባክቴሪያና ከጽኑ ቆሻሻዎች ነጻ አድርጎ በንጽህና ያጥባል። ➣ ​ቀላል አጠቃቀም: በራሱ የሰዓት ማስተካከያ price : 7000 ብር ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን #አዳዲስና_ዘመናዊ_ዕቃዎች ​ የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!
Folding Washing MachineFolding Washing MachineFolding Washing Machine
ETB 7,000
2 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif