BOMA 2 in 1 Double Pole Garment Steamer
German Design የልብስ መተኮሻ
በእንፏሎት የሚሰራ ባለ 2 ወፍራም ምሶሶ መቆሚያ ያለው
1800 watt ሃይል የሚጠቀም ፈጣን
1.6 ውሃ የሚይዝ ቋት የተገጠመለት
ገመዱ 1.5 ሜትር የሚረዝም ለአጠቃቀም አመቺ
የራሱ መተኮሻ ቦርድ ያለው። ቁመቱ የሚያጥር የሚረዝም
አንሶላ፣ ኮንፎርት መጋረጃ እና የተለያየ አልባሳትን ይተኩሱበታል
Price 21000 ብር