Sanford Mini Washing Machine
አነስተኛ የልብስ እና የጫማ ማጠቢያ ማሽን
ለቲሸርት: ለጂንስ : ለሹራብ:ለአንሶላ ፣ጫማ
በጠቅላላው እስከ 2.5 kg የሚመዝን ልብስ በአንድ ጊዜ ማጠብ የሚችል
በተጨማሪም ጫማ ማጠቢያ ቡሩሽ ያለው
የራሱ መጭመቂያ ያለው
አንድ አመት ዋስትና ያለው
አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ( ሀይል ቆጣቢ)
ከቦታ ቦታ
በቀላሉ ተንቀሳቃሽ፡ በጠባብ ቦታ መቀመጥ የሚችል
ዋጋ፦ 14,800 ብር