Mini Electric Steam Iron With Spray
በማንኛውም ቦታ ላይ ሸሚዝ፣ ሱፍ ልብስ፣ ሱሪ፣ የሴት ልብሶችን እና ሌሎች ልብሶችን ፣ በምቾት የሚተኩስ
ለአጠቃቀም ቀላል፣ ጊዜ ቆጣቢና ለአያያዝ አመቺ
እናቶች፣ አረጋዉያን፣ እንዲሁም ልጆች ለመጠቀም ቀላል እና ፈጣን መንገድ።
በመቀመጥ ፣ በመቆም በተጨማሪም በሚጓዙበት ጊዜ ልብስን ለመተኮስ በጣም ምቹ
መሞቂያው ከሴራሚክ የተሰራ ስለሆነ ልብስን የማይጎዳ፣ ልብስ የማይዝና የማያጨማድድ
የውሃ ማጠራቀሚያ የለውና ውሃዉን በመርጨት ልብሶ በሙቀት እንዳይጎዳ የሚከላከል
ልብሶን ለመንከባከብ እና ጥሩ ልብስ ለብሰዉ ለመሄድ ትክክለኛ ምርጫ
Compact Specifications:
Rated Voltage: 220V
Water Tank Capacity: 100ml
Rated Power: 30W