Logitech H390 — ለስራዎ እና ለጥናትዎ ምቾት!
በጥራት የታጀበ የድምፅ ልምድ ይፈልጋሉ? Logitech H390 ለግልጽ የድምፅ ልውውጥና ለረጅም ሰአት ተጠቃሚነት የተዘጋጀ።
ዋና ዋና ባህሪያት፦
Noise-canceling ማይክራፎን: የድምፅ ጣልቃ ገብነትን በመቀነስ ጥርት ያለ ንግግር።
ምቹ ዲዛይን: ለጆሮ ምቹ የሆኑ ትራስ እና የሚስተካከል የራስ ማሰሪያ።
ቀላል አጠቃቀም: በUSB የሚገናኝ።
ዋጋ 8500ብር
ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን
ክፍለ ሀገርም እንልካለን
እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ
Contact