tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Health & Beauty
  3. Hair Beauty
  4. Mielle Hair Beauty
Addis Ababa, Bole
22 views

Mielle Rosemary Mint Scalp

+1
Healthy Hair
Brand
Hair Treatments & Oils
Type
60 ml
Volume
Normal Hair
Hair Type
የፀጉር እንክብካቤ ለ ሴትም ለ ወንድም አስደሳች ዜና MIELLE ROSEMARY MINT SCALP & HAIR STRENGTHENING OIL ሚሌ ሮዝመሪ ሜንት የ ራስ-ቅል እና የ ፀጉር ማጠናከሪያ ቅባት ለሴትም ለወንድም! የእኛ ሮዝሜሪ ሚንት የራስ ቆዳ እና የፀጉር ዘይት ከ ተፈጥሮ ዕፅዋቶች ንጥረ-ነገሮች የበለፀገ ሲሆን ፣የፀጉርዎን አሳሳቢነት ለመቅረፍ እንዲረዳዎ የታሰበ የተጠናከረ ፎርሙላ ነው። ፀጉርን ከሚመግቡ የፀጉሮ ህዋሶችን ከመጠገን ጀምሮ የተሰነጠቀ ጫፎችን(መንታ ፀጉር) እና ደረቅ የራስ ቆዳን በማለስለስ ይታወቃል። ይህ አስፈላጊ የፀጉር ቅባት ከ 30 በላይ ተፈጥሮአዊ እና ኦርጋኒክ ንጥረነገሮችን በመጠቀም ለፀጉርዎ የሚገባውን እንክብካቤ ይሰጣል። ለ ፀጉርዎ የሚሰጣቸው ጥቅሞች:- #1,የፀጉር ስሮችን በማጠንከር የፀጉር መሳሳትን እና መነቀልን ይከላከላል። #2, የተጎዳን ፀጉር ወደነበረበት ይመልሳል #3, የደረቀን የራስ ቆዳ ያለሰልሳል፣ፎሮፎርን ያስወግዳል #4,ለሴቶች ፀጉርን ያረዝማል እናም ጠንካራ እና አንፀባራቂ እንዲሆን ያደርጋል #5, ለ ወንዶች በመሸሽ ላይ ያለን ፀጉር ወደነበረበት ይመልሳል #6, ሂጃብ ለምትለብሱ ሴቶች በቀን ከ 1-2 ጠብታ የፀጉር ላይ ብትጠቀሙት ፀጉራችሁን ያጠነክራል ያፋፋል ። ዋጋ = 3,000 ብር
092XXXXXXX
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied