tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Beauty & Personal Care
  3. Hair Beauty
  4. Shampoos
  5. Argan Hair Beauty
Promoted
Addis Ababa, Bole, 8 hours ago
1 views

Argan Hair Color Shampoo

+1
Unisex
Gender
Healthy Hair
Brand
Shampoos
Type
Jumbo Size
Size
420ml
Volume
Normal Hair
Hair Type
Argan Hair Color Shampoo ​የነጣ ወይም የሸበተ ፀጉርን በፍጥነትና በጥራት ለመሸፈን የሚያስችል፣ የተፈጥሮ የአርጋን ዘይት (Argan Oil) ስብጥር ያለው ድንቅ ሻምፖ! ​ዋና ዋና ጥቅሞች፡ ​ፈጣንና ቀላል አጠቃቀም፡ በቤትዎ ውስጥ በ8 እስከ 20 ደቂቃ ብቻ የተቀየረና ያሸበረቀ የፀጉር ቀለም ያግኙ። ​የተፈጥሮ የአርጋን ዘይት እንክብካቤ፡ ፀጉርን ከስሩ እስከ ጫፉ ይመግባል፣ ልስላሴና ተፈጥሮአዊ አንጸባራቂነት ይሰጣል። ​100% የነጣ ፀጉርን ይሸፍናል፡ ነጭ ወይም የሸበተ ፀጉርን ሙሉ በሙሉ በመሸፈን ወጣት የሚያስመስል ውበት ያጎናጽፋል። ​ቆዳን አይቀባም (No Dark Skin): የራስን ቆዳ ሳይቀባና ሳይበክል የፀጉርን ቀለም ብቻ በተፈጥሮአዊ መልኩ ይቀይራል። ​ሙሉ ነፃ ጓንት ያካተተ፡ ዋጋ 3400ብር ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን ክፍለ ሀገርም እንልካለን
Show contact
Argan Hair Color ShampooArgan Hair Color Shampoo
ETB 3,500
2 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif