Majic Hose
7 ዓይነት የውሃ አረጫጨት ያለው እና 15 ሜትር የሚረዝም አስደማሚ የውሃ ጎማ
ወለል እና ምንጣፍ እንዲሁም መኪና ለማጠብ
አትክልቶችን ውሃ ለማጠጣት
ከቧንቧ ወደ በርሜል ውሃ ለመሙላት
የፈለጉት ቦታ የሚደርስ በሀይል ውሃ እየረጨ ማጽዳት የሚያስችል
(Shower, Flat, Centre,Cone, Full, Mist and Jet).
በአንድ ግዢ ለአመታት ይገላገሉ!
ገንዘብዎን ቶሎ በሚሰነጠቁ የውሃ ጎማዎች ላይ ከማፍሰስ ዛሬ ይገላገሉ!