ዘመናዊ የጫማ መደርደሪያ

Posted Jan 16
Bole, Addis Ababa, Ethiopia
109 views
Shoe Racks
Type
Bedroom
Room
Brand New
Condition
ኳሊቲ quality ጫማ መደርደሪያ ስልክ
መደቡ(ጫማ የሚያርፍበት) ጠንካራ ሸራ ሲሆን መገጣጠሚያዉ ካርቦኔትድ የሆነ ጠንካራ ፕላስቲክ ነው
ሙሉ ፍሬሞቹ ተሰካኪ ብረት ቱቦዎች ሲሆኑ
ከላይ ሙሉ ልብሱ ሸራ ሆኖ ከፊት በኩል በዚፕ መከፈትም መዘጋት ይችላል
⚜የህፃናት እና የሴቶች 27 ጥንድ ጫማዎች የሚይዝ ሲሆን የወንድ 22 ጥንድ ጫማዎች መደርደር ይችላል.
ize:- 60 30 160
ዋጋ➡ 2200 ብር
የህፃናት እና የሴቶች 36 ጥንድ ጫማዎች የሚይዝ ሲሆን የወንድ 31 ጥንድ ጫማዎች መደርደር ይችላል
size:- 80 30 160
ዋጋ➡ 2500 ብር
በፍጥነት ይዘዙን ባሉበት ቦታ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን (free delivery)
  • ዘመናዊ የጫማ መደርደሪያ
  • ETB 2500
    Last seen 3 hrs ago
    0991184540
    Tell seller that you found ad on Jiji.com.et

    Similar adverts