በቀላሉ ሚገጣጠምና ሚነቃቀል ባለ2 በር የልብስ ቁም ሳጥን
ቁመቱ 175cm x ወርዱ 45cm x የጎን ስፋቱ 110cm
ቦታ የማይዝ በቀላሉ ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ የሚመች
2 በር እና 6 የልብስ መደርደሪያ ክፍሎች ያሉት
ውጫዊ ሽፋኑ ቆንጆ ጥራት ያለው ሸራ
ፍሬሞቹ ጠንካራ እና ከዝገት ነጻ የሆኑ የብረት ቱቦዎች
መገጣጠሚያዎቹ ጠንካራ ካርቦኔትድ ፕላስቲክ የሆነ
2ቱም በሮች በዚፐር ይዘጋሉ
ለቤትዎ ተጨማሪ ውበት የሚሰጥ