Scandant By Night - Belle Celine Women (100ml)
የምሽት ውበትዎንና ማራኪነትዎን በእጥፍ የሚጨምር፣ ልዩና ጣፋጭ መዓዛ ያለው ኦሪጅናል የሴቶች ሽቶ!
የማይንሸራተት፣ ቀኑንና ምሽቱን ሙሉ አብሮዎ የሚቆይ አየር ውስጥ የሚቀር ማራኪ ጠረን።
የመዓዛው ውህድ (Fragrance Notes):
መጀመሪያ (Top): የማር (Honey) እና የሲትረስ ፍሬዎች ጠረን
መካከለኛ (Heart): የቱበሮዝ (Tuberose) እና የቼሪ አበባዎች
መጨረሻ (Base): ቶንካ ቢን (Tonka Bean)፣ ሳንዳልዉድ እና ቫኒላ
መጠን: 100 ml / 3.4 Fl. Oz.
ዓይነት: Eau De Parfum
ሁኔታ: 100% Original & Quality Guaranteed
ለማዘዝ/ለበለጠ መረጃ: በውስጥ መስመር (DM) ያውሩን ወይም ይደውሉልን!
ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን
ክፍለ ሀገርም እንልካለን
እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ
Contact