KAYALI – Yum Boujee Marshmallow | 81 Intense
በጣም ተወዳጅ እና ማራኪ የሴቶች ሽታ
መጀመሪያው ቀለም የማርሽማሎው እና ጣፋጭ ቫኒላ መዓዛ
የፍራፍሬዎች እና BOUJEE MARSHMALLOW ቅልቅል - ለስላሳ እና የሚስብ
የሚቆይ ጊዜ:- 8–12 ሰዓት
KAYALI – Yum Pistachio Gelato | 33 Intense
ለየት ያለ እና አጓጊ የለውዝ እና የፒስታርዮ (Pistachio) መዓዛ
መጀመሪያው ቀለም ጣፋጭ የአይስ ክሬም፣ hazelnut እና የሮም (Rum) ቅልቅል
የነጭ ፒዮኒ እና የጃስሚን ውብ ድብልቅ
የሚቆይ ጊዜ:- 8–12 ሰዓት