tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Repair & Construction
  3. Doors & Security
  4. Room Doors
  5. Fireproof Doors & Security
Promoted
Addis Ababa, Bole, 18 hours ago
3 views

ለዋና መግቢያ እና ለውስጥ ክፍሎች እጅግ ዘመናዊ በሮችን እናቀርባለን

+1
Crown wooden Door 🚪
Brand
Room Door
Type
220ft
Door Height
80ft
Door Width
35inches
Panel Thickness
Other
Opening Direction
Hinged Door
Type of Opening
Single Door
Door Style
Other
Number of Locks
Other
Color
Composite
Material
Brand New
Condition
Store address
Addis Ababa • Bole
Around 22 and Bisrale Gebriel
Closed
• Mon - Sun, 07:05-09:30
Addis Ababa • Kirkos
Bole & Around 22
*Delivery is free starting from 4 doors *Make sure your order is packed Call us for more information
Open
• Mon - Sun, 01:30-12:00
ልዩ ቅናሽ በኢትዮጵያ ብቸኛ ኢንጂነርድ ውድን በሮችን ማምረት እና ማከፋፈል መጀመራችንን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን ፡፡ ሙሉ በሙሉ የእንጨት ባህሪ ያላቸው የ ኢንጂነርድ ውድን በሮች IMPORT STANDARD DOORS ናቸው ለመኖሪያ ቤቶች ለሆቴሎችና አፓርትመንቶች ለሆስፒታሎች እና ቢሮዎች ለኮንዶሚኒየም ለዋና መግቢያ እና ለውስጥ ክፍሎች እጅግ ዘመናዊ በሮችን እናቀርባለን Manufacture የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ ሲሆኑ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው። የምንጠቀመው የቀለም ቅብ እና አሰራር አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበትና ጥንካሬን እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል:: ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(100% Water-proof) እና እሳትን የሚቋቋሙ ( Fire Resistant) ናቸው። ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ (Frame) አሏቸው በመረጡት "ዲዛይን" እና "ከለር" በምትሰጡን "Size" መሰረት አምርተን በ 20 ቀን ሰርተን እናስረክቦታለን፡፡ ነፃ ገጠማን ያካተተ እና ከ 7 በር በላይ ነፃ ትራንስፖርት በብዛት ለሚያዙን ደንበኞቻችን ልዩ ቅናሽ( Discount Price) አዘጋጅተናል፡፡ አድራሻ ፦ Hana Mariam ፦ Bole ፦ Around 22
Show contact
ለዋና መግቢያ እና ለውስጥ ክፍሎች እጅግ ዘመናዊ በሮችን እናቀርባለንለዋና መግቢያ እና ለውስጥ ክፍሎች እጅግ ዘመናዊ በሮችን እናቀርባለን
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif