tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Home Accessories
  4. Mats
  5. Kitchen Mats
Addis Ababa, Bole, 01/04
6 views

የሻወር የእግር ማድረቅያ ምንጣፍ

+1
Bianca
Brand
Other
Type
Brand New
Condition
የሻወር የእግር ማድረቂያ ምንጣፍ ከ 4 ሌየሮች የተሰራ ጠንካራ እና ለረጅም ጌዜ የሚጠቀሙበት ለሻወር ቤት፣ ለኪችን፣ ለበር መግቢያ እንዲሁም ለሳሎን የሚሆኑ ምንጣፍ እርጥበትን በሚገርም ሁኔታ ስቦ የሚያስቀር ከመሬት ጋር የሚጣበቅ እና በሚለግጡት ግዜ የማይንሸራተት ነው ለስላሳ በመሆኑ ለእግር ምቾትን የሚሰጥ ነው ለሆቴሎች, ለእንግዳ ማረፊያዎች ሆነ ለድርጅቶች በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን በአስተማማኝ ግባት ስለተሰራ ፌድ የማያረግ እና ብዙ ግዜ የሚያገለግል ለማጽዳት ቀላል እና አመቺ መሆኑ ደሞ ተመራጭ ያደርገዋል Made of 4 layers Includes mats suitable for bathroom, kitchen, entrance, and living room Absorbs moisture effectively Sticks to the floor and does not slip when stepped on Soft and comfortable for your feet Made with durable quality, does not fade, and lasts long Easy and convenient to clean, making it a preferred choice
የሻወር የእግር ማድረቅያ ምንጣፍየሻወር የእግር ማድረቅያ ምንጣፍ
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif