Cordless Bladeless Fan 3 Speeds
በቀላሉ አንገት ላይ በማስቀመጥ ብቻ ንፁህ የሆነ አየር ማራገብ (Ventilation) የሚያስችል
ክብደቱ ቀለል
ይዞ ለመንቀሳቀስ በጣም የሚመች
ሞቃታማ በሆነ ጊዚ አየሩን የሚያቀዘቅዝ
በቻርጅ የሚሰራ
አንገት ፣ ፊት ፣ ፀጉር እና ሌሎች የሰውነት ክፍላችን ለማቀዝቀዝ ተመራጭ
ቤት ፣ ቢሮ ፣ Walking ፣ Gym ስፖርት መስሪያ ቦታ አና ሌሎችም ብዙ ቦታዎች ጋር ይዞ ለመንቀሳቀስ የሚመች