tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Home Accessories
  4. Mosquito Nets
  5. Foldable Mosquito Nets
Promoted
Addis Ababa, Bole, 22 hours ago
5 views

Portable Foldable Baby Mosquito Net - ተጣጣፊ የህፃናት አጎበር

+1
1
CL
Brand
Mosquito Nets
Type
Blue
Color
Oval
Shape
Foldable, Light Weight
Mosquito Nets Features
Other
Mosquito Nets Size
Other
Closure Type
Brand New
Condition
Delivery
Across country
1 day
Free of charge
[ልጅዎን ከቢንቢ እና ከነፍሳት የሚጠብቅ፣ ተጣጣፊና ተንቀሳቃሽ የህፃናት አጎበር!] ለቤት ውስጥም ሆነ ለጉዞ የሚሆን፣ በቀላሉ የሚታጠፍ እና ህፃናት በቂ አየር አግኝተው በሰላም እንዲተኙ የሚያስችል ዘመናዊ አጎበር በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንላችኋል። ዋና ዋና ጥቅሞች (Key Features): Maximum Protection: ልጆችዎን ከትንኝ (ቢንቢ) እና ከተለያዩ በራሪ ነፍሳት ሙሉ በሙሉ ይከላከላል። Foldable & Portable: በቀላሉ የሚታጠፍ እና የሚከፈት በመሆኑ ለአጠቃቀም እጅግ ቀላል ነው፤ ቦታም አይዝም። Travel Friendly: ክብደቱ ቀላል በመሆኑ በሄዱበት ቦታ ሁሉ ይዞ ለመንቀሳቀስ በጣም አመቺ ነው። Perfect Size: 100cm × 60cm የሆነ ለህፃናት ሰፊና ምቹ መጠን ያለው። Cute Toys Included: ህፃናት ሲነቁ የሚጫወቱባቸው ትንንሽ የሚያማምሩ አሻንጉሊቶች ከላይ የተንጠለጠሉበት።
Portable Foldable Baby Mosquito Net - ተጣጣፊ የህፃናት አጎበርPortable Foldable Baby Mosquito Net - ተጣጣፊ የህፃናት አጎበር
ETB 2,200
17 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif