tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Home Accessories
Addis Ababa, Bole, 13/12
3 views

ከአልጋ ላይ የሚነጠፍ የትኛዉም አይነት ፈሳሽ ወደ ዉስጥ የማያስገባ

+1
Bedding House
Brand
Bedding
Type
Brand New
Condition
በኢትዬጵያ ለመጀመርያ ግዜ ያስገባነው(water proof)ከ እርጥበት የሚከላከል የፍራሽ ሽፋን... 100% water proof] ምንም አይነት ውሃ ፣ ፈሳሽ ፣እርጥበት የማይልሳልፍ ሲተኙ እንደ ላስቲክ ሰውነትን የማያቃጥል የመንኮሻኮሽ ድምፅ ፤የማንሸራተት ፀባይ የሌለው ሲፈልጉ አውልቀው የሚያጥቡት ፍራሽዎን በንጽሕና ይጠብቃል ለማጽዳት ቀላል ነው የፍራሽዎን የማገልገል ዋስትናዎ ረዘም ላለ ጊዜ እንዲቆይ ያግዛል። አልጋህን የበለጠ ምቹ ያደርገዋል አለርጂዎችን ወይም ሳንካዎችን ያግዳል። የፍራሽ ጥራትን ይጠብቃል ይደውሉ ያሉበት እንልካለን Mattres size 1.20mx2m... 3500birr 1.50mx2m ... 3700birr 1.80mx2m ... .4000birr 2m×2.2m... 4200birr
ከአልጋ ላይ የሚነጠፍ የትኛዉም አይነት ፈሳሽ ወደ ዉስጥ የማያስገባከአልጋ ላይ የሚነጠፍ የትኛዉም አይነት ፈሳሽ ወደ ዉስጥ የማያስገባ
ETB 3,699
Fixed price
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif