High End X-Shaped Folding Drying Rack
ቦታ ቆጣቢ እና ተጣጣፊ የልብስ ማስጪያ
ከማይዝግ ብረት የተሰራ
እስከ 60ኪሎ የሚሸከም
በተለይ አንሶላና ኮንፎርት ልብሶችን ለማድረግ የሚመች
ቁመቱ 1.30 ሜትርና ወደ ጎን እስከ 2 ሜትር ድረስ የሚለጠጥ
በቀላሉ የሚዘረጋና አጣጥፈው ለማስቀመጥ ቦታ የማይፈጅ
በተለይ ኮንዶሚኒየምና አፖርታማ ቤት ውስጥ ለምትኖሩ ግዴታ ሊኖራችሁ የሚገባ ምርጥ ዕቃ