tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Jobs
  3. Computing & IT Jobs
Addis Ababa, Bole, 2 days ago
10 views

የጽሕፈት መሳሪያ ሽያጭ እና በቂ የኮምፒውተር እውቀት ያላት

+1
Job Type
Full-Time
Work Setup
Office
Career Level
Middle
Responsibilities
@ የጽህፈት መሳሪያ ሽያጭ መሸጥ @ እንደ ፓስፖርት፣ንግድ ፍቃድ የመሳሰሉ       የኦንላይን ስራዎችን መስራት @ ባነር ፣ ቢዝነስ ካርድ የመሳሰሉ ስራዎችን @ የተለያዩ አይነት የጽህፈት ፣ ኮፒ ፣ ፕሪንት       ስራዎችን መስራት
Requirements & Skills
የኮምፒውተር እና ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ  እውቀት ያላት የ AI ስልጠና ለወሰደች , የጽሕፈት መሳሪያ ሽያጭ ሰርታ ለምታቅ , አመልካች ቅድሚያ እንሰጣለን ።
Minimum Qualification Requirements
የትምህርት ደረጃ፦ በቴክኒክ እና ሙያ የተመረቀች ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ፣ በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 12ኛ ክፍል ጨርሳ የኮምቲውተር ስልጠና የወሰደች እና 1 ዓመት የሰራች
Minimum Experience
1 year
ጾታ:- ሴት ብዛት:- 2 የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ ;- ቦሌ አራብሳ ኮንደሚኒየም የስራ ልምድ:- ያላት የስራ ሰዓት:- 2:00-1:30 ደመወዝ:- በስምምነት መስፈርቱን የምታሟሉ እና የስራ ቦታዎቹ አቅራቢያ ያላቹ አመልካቾች ሲቪና የትምህርት ማስረጃችሁን በቴሌግራም:- ሲቪያችሁን መላክ ትችላላቹ። ማስገባት ትይላላቹ ።
ETB 8,000 - 10,000
Report Abuse
Safety tips
  • Don't pay fees for applying/interviewing
  • Avoid going for an interview at an unofficial office address
  • Do your research and check info about the company
  • Never disclose personal info before you get a job offer
frame_left.gif