Bluetooth የሌላቸው , ኮንፒውተሮችን እስፒከሮችን ብሉትዝ እንዲሰሩ ማድረጊያ ፣ Desktop Computer ከ Eearpod ጋር ለማገናኝት፤ በቤትዎ Old Speaker , ኖሮዎት ከስልክዎ ፣ ከታብሌትዎና ብሉቱዝ ካለው ቲቪዎ ጋር አልገናኝ ብሎዎታል ? እንግዲያውስ አዲስ Speaker ፤ ኮንፒውተር መግዛት ሳይጠበቅብዎ Bluetooth Dongle በመግዛት ብቻ ጥርት ያለ ድምፅ መስማት ይችላሉ በተጨማሪ Bluetooth ከሌለው ቲቪ ወደ Bluetooth ወደ አለው Speaker ማገናኘት የሚያስችል,