ለአብሮ ማልማት የቀረበ ጅምር
B+G+ 13 - የአፓርታማ ህንፃ
- # -
የአብሮ ማልማቱ ቦታ የሚገኘው -
ቦሌ ቡልቡላ ዋናው መንገድ ላይ ፣
ጠቅላላ ስፋት - 2200 .00 ሜ/ካ
ህንፃው ያረፈበት ስፋት - 1596.00
ሜ/ካ
ጅምር አብሮ የሚለማው ህንፃ
B+ G+ 13 ሆኖ መንታ ህንፃ
/Twins Building/
ቤዝመንቱ ተጠናቆ የተሰራ
እስከ G+2 በመሰራት ላይ ያለና
ከ G+2 በላይ ላለው የቀረውን G+10
አብሮ ለማልማት የቀረበ
አጠቃላይ ህንፃው 120 ቤቶች አሉት፣
አብሮ የሚለማው ህንፃ ኤል ሼፕ ላይ
የሚገኝ
ለበለጠ መረጃ - ታዛ
-