tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Babies & Kids
  3. Baby Gear & Equipment
  4. Baby Walkers
  5. Multifunctional Baby Walkers
Promoted
Addis Ababa, Bole, 21 hours ago
23 views

Multifunctional Baby Walker ጄሬሎ

+1
Walkers
Type
Brand New
Condition
Unisex
Gender
Any
Age
Other
Color
Multifunctional baby walker ዘርፈ ብዙ አገልግሎትን ያካተተ በአይነቱ ልዩ ጀሬሎ ህፃናት እግራቸው እንዲፍታታ ይረዳል በባትሪ በሚሰሩ ድምፆችም የልጅዎ አእምሮ ይበልጥ ይነቃቃል ከ 0 ቅርፅ ወደ ዩ ( u ) ቅርፅ በ መለወጥም ህፃኑ የአጨዋወት ዘዴውን ይቀይራል በቀላሉ ስለሚተጣጠፍም የትም ቦታ ይዘው መንቀሳቀስ ይችላሉ ቦታ ስለማይዝ ያሰኘዎት ጋርማስቀመጥ ይችላሉ ሲሻዎ ልጅዎንም እዚሁ ላይ እንዲመገብ ማድረግ ይችላሉ የኋላ መደገፊያው ከፍ ያለ ስለሆነ ለልጅዎ ምቾትን ይሰጣል ፣ከአደጋም ይከላከላል የወለሉ ቅዝቃዜ ልጅዎን እንዳይጎዳ በሚል መረገጫ ምንጣፍም ታክሎበታል ህፃኑ ሾልኮ እንዳይወድቅ የሚያደርግ ቀበቶም ተሰፍቶለታል
ETB 8,500
3 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif