Mastela deluxe multi-functional bassinet
በሶኬት እና በባትሪ የሚሰራ
ከግራ ወደቀኝ እየተንቀሳቀሰ ልጆችን እሹሩሩ እያለ የሚያጫውት የሚያስተኛ
በሪሞት ኮንትሮል መቆጣጠር የሚቻል የራሱ ሪሞት ያለው
የራሱ ሙዚቃዎች ያሉት እንዲሁም
በብሉቱዝ ከስልካችን ጋር አገናኝተን የምንፈልገውን ሙዚቃ ማጫዎት እንችላለን
ዩ ኤስ ቢ ፍላሽም መቀበል ስለሚችል በፍላሽ የፈለግነውን ሙዚቃ ማጫዎት እንችላለን