tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Babies & Kids
  3. Baby Gear & Equipment
Promoted
Addis Ababa, Bole, 22 hours ago
6 views

Delux Baby Bather አራስ ልጆችን ለማጠብ

+1
Bathtab
Type
Brand New
Condition
Unisex
Gender
0 - 3 Months
Age
Blue
Color
Delux baby bather ብዙ እናቶች አራስ ልጆችን ለማጠብ ይቸገራሉ? እንዴት ማጠብ እንዳለባቸው ብቻ ሳይሆን ምንስ ጋር የት ስ ጋር አድርገው ክንዳቸው ሳይዝል በፍጥነት ዘና ፈታ ብለው ማጠብ ይመኛሉ ታዲያ ይች ማጠቢያ እነዚህን ሁሉ ችግሮች ያስዎግዳል እጅግ ቀላል ከመሆኗ ጋር ለ አጠቃቀምም ቀላል ነው የትም ቦታ አድርገው ማጠብ ይችላሉ የተሰራው ውሃ ከማይቋጥር ጥሬ እቃ ስለሆነ ህፃኑ በውሃ አይነከርም ወደ ኋላ በሶስት አይነት ዲግሪ ስለሚዘረጋ ህፃኑን በፈለጉበት ከፍታ ማጠብ ያስችልዎታል አጥበው ካጠናቀቁ በኋላ ፀሃይ ለማሞቅ ታፋዎ/ጭንዎ ላይ ማድረግ አይጠበቅም በዚሁ እቃ መጠቀም ይችላሉ እጥፍጥፍ አድርገው ያሻዎ ቦታ ማስቀመጥ ይችላሉ ከ 0 - 6 ወር ላሉ ብቻ
Delux Baby Bather አራስ ልጆችን ለማጠብ
ETB 3,500
1 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif