tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Babies & Kids
  3. Baby Gear & Equipment
Addis Ababa, Bole, 05/12
3 views

Comfort Booster

+1
Other
Type
Brand New
Condition
Unisex
Gender
Any
Age
Other
Color
Comfort Booster ተጣጣፊ ወንበር ለይ ሚታሰር የልጆች መመገቢያ ልጆችን ባሰኘዎት መልኩ መመገብ የሚያስችል ሁነኛ እቃ ባለ ሁለት ደረጃ ሲሆን ከፍ እና ዝቅ ማለት ይችላል ስለ ጥንካሬ አይጠራጠሩ ህፃኑ ከወላጆች ጋር በጠረጴዛ ዙሪያ አብሮ ም ግብ እንዲቋደስ ከፈለጉም በቀላሉ ወንበር ላይ አሰር ማድረግ ይችላሉ ለማስቀመጥም ሆነ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስም የሚመች ስለ ህፃኑ ደህንነት አይስጉ የእናት እቅፍ በሚመስሉ ቤልቶች ሸብ ማድረግ ይችላሉ ወንበር ላይ ሲያስሩት ወንበሩ ተንሸራትቶ እንዳይሄድም ፍሪክሽን የሚያደርጉ ከስሩ ተለጥፈውለታል ብቻ ምን አለፋቹ የልጆ ደህንነት ተጠብቆ እንዲመገብ ከሻቱ ይደውሉ ይውሰዱ ይደሰቱ ለስጦታ ተመራጭ ልብ ይበሉ ውስን ፍሬ ነው የቀረን 8800 ብር
ETB 8,800
20 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif