ይህ የ“Baby Moon Walk” መራመድ ማለማመጃ ለጨቅላ ህፃናት መቆምና መራመድ ቀስ በቀስ እንዲማሩ የሚረዳ ተመች መሳሪያ ነው። “ዳዴ” በመባል የሚታወቀው ይህ መራመድ መሣሪያ ህፃኑን በደህና በመደገፍ እግሩን እንዲጠናክርና መራመድን በራሱ እርምጃ እንዲጀምር ያግዛል። ቁመቱና ስፋቱ የሚስፋትና የሚጠበብ ስለሆነ ከህፃኑ እድገት ጋር በቀላሉ ማስተካከል ይቻላል፤ ለቤት ውስጥ አጠቃቀም ምቹና ተመጣጣኝ ነው።