Modern Kids Study Table and Chair Set
Perfect for your little one to Learn, Draw & Play
ልዩ የልጆች የጥናት ጠረንጴዛ እና ወንበር
አገልግሎቱ:
ምቹ ከሆነ ወርበር ያለው
ሰፊ የጥናት ወይም የመስሪያ ቦታ ያለው
ትንሽዬ አባከስ ያለው - የሂሳብ እውቀት እንድኖራቸው
የሚያምር ድዛይን-ለልጆች ምቹ የጥናት ቦታ ሲኖር ያነሳሳቸዋል
ለማፅዳት ቀላልና ምቹ
ለልጆች ወገብ ምቹ ተደርጎ የተሰራ
የእርሳስ ፣እስኪርቢቶ እና ሌሎችንም ማስቀመጫ ቦክስ ያለው
መሳቢያ የተገጠመለት
• ለጥናት
• ለቤት ስራ መስሪያ
• ስዕልና ቀለም ቅብ ለመስራት
• የተለያዩ የፈጠራ ስራዎችን ለመስራት ይጠቅማል