tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Babies & Kids
  3. Children's Furniture
  4. Children's Chairs
  5. Baby Children's Furniture
Promoted
Addis Ababa, Bole, 3 hours ago
1 views

Kidilo Premium High Chair 3 in 1

+1
High chair
Type
Kidilo
Brand
Used
Condition
Other
Material
Other
Color
KIDILO 3-in-1 PREMIUM HIGH CHAIR Eat • Play • Grow — One Chair for Every Stage! High Chair Mode(ከፍ ያለ መመገቢያ ወንበር— ቁመቱ ማጠርና መርዘም የሚችል ምቹ መቀመጫ መመገቢያው መነሳት እና መታጠብ የሚችል እጅግ ጠንካራ እና የልጁን ደህንነት ለመጠበቅ አስተማማኝ BABY WALKER MODE(መለማመጃ) ልጅዎ ያለስጋት መራመድ እንድለምድ ይረዳዋል! 360° መሽከርከር የሚችል ጠንካራ ጎማ የተገጠመለት ልጆች ሚዛን መጠበቅና መንቀሳቀስ እንድችሉ ያግዛል ምቹ የድጋፍ መቀመጫ ያለው BABY ROCKER MODE(ዥዋዥዌ) For relaxing, sleeping & soothing ልጆች ለዥዋዥዌ ያላቸው ፍቅር ከፍተኛ በመሆኑ ደስ ይላቸዋል! የደህንነት ቀበቶ ያለው አዲስ ለተወለዱ ልጆች እንደማስተኛ ያገለግላል ምቹ እና አስተማማኝ ወላጆች ለምን ይመርጡታል 3 በ 1 መሆኑ ገንዘብንና ቦታ ቆጣቢ መሆኑ እጅግ ጥራቱ ገራሚ እንድሁም ለብዙ ጊዜ የሚያገለግል መሆኑ በአስደናቂ እና ውብ በሆኑ ቀለማት ያሸበረቀ መሆኑ ገና ከተወለዱ ልጆች ጀምሮ እስከ 10 ዓመት ላሉ ልጆች መሆኑ
Show contact
Kidilo Premium High Chair 3 in 1
ETB 26,999
5 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif