Haino Teko W1701 Magnetic Power Bank - ስልክ ላይ የሚጣበቅ ዋየርለስ ፓወር ባንክ
ልዩ ጥቅሞቹ (Main Features):
• Magnetic Wireless Charging: ባለ 15W ዋየርለስ ቻርጂንግ ስልክዎ ላይ ተጣብቆ የሚሰራ።
• Built-in Type-C Cable: የራሱ የሆነ የቲ-ሲ (Type-C) ገመድ አብሮት የተገጠመለት።
• Ultra-Fast Charging: በገመድ ሲጠቀሙ እስከ 22.5W በጣም ፈጣን ቻርጅ ያደርጋል።
• Kickstand Design: ስልክን አቆሞ ለመጠቀም የሚያስችል ማስደገፊያ ያለው።
• Digital Battery Display: የፓወር ባንኩን ኃይል በፐርሰንት የሚያሳይ ስክሪን አለው።
• 10,000mAh Capacity: ስልክዎን ከአንድ ጊዜ በላይ ሙሉ በሙሉ መሙላት የሚችል አቅም።
ዋጋ: 6499ብር