DJI Osmo Mobile 8P – Smartphone Gimbal Stabilizer
ስልክዎን በሙያዊ ጥራት ቪዲዮ እና ፎቶ ለመቅረጽ የሚረዳ DJI Osmo Mobile 8P አሁን ለሽያጭ ቀርቧል!
ዋና ዋና ባህሪያት፦
• ቪዲዮ ሲቀርጹ የስልክ መንቀጥቀጥን ይቀንሳል።
• Smooth እና Stable Video ለመቅረጽ ይረዳል።
• ለTikTok፣ YouTube፣ Reels እና Vlogging ተስማሚ ነው።
• በምቹ መንገድ ፎቶና ቪዲዮ ለመቅረጽ ያስችላል።
• Device Only Version (መሳሪያው ብቻ)።
ሁኔታ፦ በፎቶው ላይ የሚታየው የውጪ ሳጥን ነው።
ለተጨማሪ መረጃና ዋጋ በInbox ያናግሩኝ።
Interested Buyers Only!