
- All ads
- Phones & Tablets
- Accessories for Phones & Tablets
- Power Banks
- Digital Power Banks
Calus Power Bank
CALUS P-360 Power Bank - ግዙፍ ኃይል በኪስዎ!
ስልክዎ ወይም ታብሌትዎ ባልታሰበ ሰዓት ቻርጅ ዘግቶ ያስቸግርዎታል? እንግዲያውስ እጅግ ግዙፍ የኃይል ክምችት ያለው CALUS P-360 ፓወር ባንክ መፍትሄ ይዞላችሁ መጥቷል።
ይህንን ፓወር ባንክ ልዩ የሚያደርጉት ዋና ዋና ባህሪያት፦
➣ 31500mAh Huge Capacity: እጅግ ከፍተኛ የሆነ የኃይል ክምችት ስላለው፣ ስልክዎን ደጋግመው ቻርጅ ለማድረግ ያስችላል።
➣ Comes with Four Lines: አራት የተለያዩ አብሮ የተሰሩ የቻርጅ ገመዶች (Built-in cables) ስላለው፣ ተጨማሪ ገመድ ሳይይዙ የትም መንቀሳቀስ ይችላሉ።
➣ LED Digital Display: የቀረውን የፓወር ባንክ ኃይል መጠን በግልጽ የሚያሳይ ዲጂታል ስክሪን አለው።
➣ Multiple Protection System: ለደህንነትዎ ተብሎ ከከፍተኛ ሙቀት፣ ከኃይል መብዛት (Overcurrent) እና ከማሳጠር (Short circuit) የሚከላከሉ ስምንት የተለያዩ የጥበቃ ሲስተሞች አሉት።
➣ Fireproof Material: ፓወር ባንኩ የተሰራው እሳት ከማይበላው (ABS Fireproof) ቁስ በመሆኑ አስተማማኝ ነው።
➣ Fast Input/Outpu
price : 6500 ብር
#Electronics_እቃዎች
አሁኑኑ ይደውሉና የቤትዎን ውበት ያድሱ!
ስልክ098XXXXXXX Safety tips
- Avoid paying in advance, even for delivery
- Meet with the seller at a safe public place
- Inspect the item and ensure it's exactly what you want
- Make sure that the packed item is the one you've inspected
- Only pay if you're satisfied
