tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Vehicles
  3. Vehicle Parts & Accessories
  4. Engines
Addis Ababa, Bole, 2 days ago
68 views

Car Gps Tracking

+1
Brand New
Condition
Mahindra
Make
Safety & Security
Type
Other
Safety and Security Subtype
GPS የሴኩሪቲ ሲስተሞችን በአንድ ላይ ይይዛል። 1: Engine Lock/Immobilizer: የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መቆለፍ ያስችሎታል። ይህም ማለት አንድ ሌባ ሪሞቶን እንኩዋን ቢሰርቅ መኪናውን ማስነሳት እንዳይችል ያደርገዋል። 2:Vibration Alarm: መኪናዎት ላይ በር የመክፈት ሙከራ ፣ ስፖኪዮ ለመስረቅ ፣ ኤስኮርት ጎማ ለመፍታት ሙከራ ቢደረግ ቀጥታ ወደ ስልኮ ይደውልሎታል። 3: GPS Global Positioning System: መኪናዎት ቢሰረቅ ወይም ለሰው ቢሰጡት በስልኮ መኪናዎ የት እንደተወሰደ ወይም የት እንደሆደ ማየት ያስችሎታል። የመኪናዎን የጉዞ ታሪክ ማወቅ ያስችሎታል። የስራ ወይም ለጭነት መኪና ባለንብረቶች በስልኮ መኪናዎ የሰራውን ወይም የተጉዋዘዉን ቢያጅዮ ፣ የነዳጅ ፍጆታ፣የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ፣ የት የት እንደሄደ መከታተል የስራ ትርፋማነቶን መጨመር ያስችሎታል። GPS በማስገጠምዎ የሚያተርፏቸው ልዩ ልዩ ጥቅሞች:- ርቀት ሳይገድብዎ ባሉበት ሆነው በስልክዎ፦ - መኪናዎት የት እንዳለ በስልኮ መከታተል ይችላሉ። - የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መክፈትም ሆነ መቆለፍ ይችላሉ። - የመኪናውን የነዳጅ አጠቃቅም ከተጓዘው ኪሎሜትር ጋር አዛምዶ ያሳውቅዎታል - መኪናዎ ምን ያክል ነዳጅ እንደቀዳ ስልክዎ ላይ ያስውቅዎታል - መኪናዎትን ፖርክ አድርገው የስርቆት ሙከራ ቢደረግ ወደ ስልኮ ይደውላል።
Car Gps Tracking
ETB 7,500
Negotiable
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid sending any prepayments
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect what you're going to buy to make sure it's what you need
  • Check all the docs and only pay if you're satisfied
frame_left.gif