GoPro HERO 9 Black (በጣም በጥሩ ይዞታ ላይ ያለ)
ጥራት (Resolution): 5K Video & 20MP Photo
ማረጋጊያ (Stabilization): HyperSmooth 3.0 (ፍጹም የማይንቀጠቀጥ ቀረጻ)
ስክሪን: የፊት እና የኋላ ባለቀለም ንክኪ ስክሪን
ሌንስ: ንጹህ፣ ጭረት የሌለው
አብረው የሚመጡ ተጨማሪዎች (Accessories):
2 ኦሪጅናል የGoPro ባትሪዎች
ኦሪጅናል ባለሁለት ባትሪ ቻርጀር (Dual Battery Charger)
Type-C ቻርጅ ማድረጊያ ኬብል
ካሜራው ያለምንም እንከን ሙሉ በሙሉ የሚሰራ ነው።
ዋጋ፡ 33,000 ብር