tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Electronics
  3. Photo & Video Cameras
  4. Digital Cameras
  5. Universal Digital Cameras
Promoted
Addis Ababa, Bole, 19 hours ago
45 views

DJI Mic Mini Wireless Microphone!

+1
2
Digital Cameras
Type
Make
DJI
Model
Brand New
Condition
ለይዘት ፈጣሪዎች፣ ለዩቲዩበሮች እና ለቲክቶከሮች እጅግ ተመራጭ የሆነውን አዲሱን DJI Mic Mini ገመድ አልባ ማይክሮፎን ይዘንላችሁ መጥተናል። እጅግ ቀላል፣ ትንሽ እና የትም ቦታ ይዘውት ለመንቀሳቀስ ምቹ የሆነ ከፍተኛ ጥራት ያለው ማይክ ነው! ዋና ዋና ጥቅሞች (Features): Ultra-Compact & Lightweight: እጅግ ትንሽ እና ቀላል በመሆኑ ልብስ ላይ ሲሰካ አይከብድም፣ በግልጽም አይታይም። Crystal-Clear Sound: የውጭ ረብሻ እና የነፋስ ድምፅን (Noise Cancellation) በመቀነስ ጥራት ያለው ንጹህ ድምፅ ይቀርጻል። Long Range Wireless Transmission: ከርቀት ሆነው በሚቀርፁበት ጊዜ እንኳ ሳይቆራረጥ ጥራት ያለው ድምፅ ያስተላልፋል። Charging Case Included: የራሱ የቻርጅ ማድርጊያ ቦክስ ስላለው ማይኮቹን ደህንነታቸውን ጠብቆ ለመያዝ እና የባትሪ እድሜያቸውን ለማራዘም ይረዳል። Universal Compatibility: ከስልክ፣ ከካሜራ እና ከላፕቶፕ ጋር በቀላሉ የሚገናኝ። ያሉበት ቦታ እናደርሳለን +
Show contact
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif