tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Leisure & Activities
  3. Books & Table Games
Addis Ababa, Bole, 08/09
3 views

የእኔ ምእራፍ የተሰኘ አዲስ የሳይኮሎጂ መፀሀፍ

+1
Brand New
Condition
Books
Type
Biographies
Genre
Adult
Age Level
175
Number of Pages
2018
Publication Year
eBook
Format
Delivery
Across country
1 day
ETB 50
መጽሐፉ የተጻፈበት መነሻ ምክንያት በዚህ በቴክኖሎጂ በረቀቀና በብርሃን ፍጥነት በሚለዋወጥ ዓለም ውስጥ ትውልዱ ወጣቱ ትልቅ ጫጫታና ውዥንብር ውስጥ ይገኛል ። የባዶነት፣ የብቸኝነት እና “ወደ ኋላ ቀረሁ” የሚል የጭንቀት ስሜት ውስጥ እየወደቀ ያለውን እና ከትዝታ እስር ቤት መውጣት ለማይችሉ እና በትናንት ስብራት ውስጥ ለታሰሩ ወጣቶች እውነተኛ የመውጫ መንገድ ለማሳየት ነው። የመጽሐፉ ዋና መልዕክት ውድ ታዳሚዎቼ፣ እያንዳንዳችን ሕይወት በታላቁ ፈጣሪ እጅ ሊጻፍ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ ነው። ምናልባት የመጀመሪያዎቹ የሕይወታችን ምዕራፎች በሌሎች ሰዎች ስህተት፣ በትናንት ቁስል ወይም በወላጆች ስብራት ተጽፈው ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ያ ታሪክ ዛሬያችንን እንዳይበክልና ነገያችንን እንዳይቀማን የመከልከል ሙሉ ሥልጣን በፈጣሪ ጸጋ ተሰጥቶናል። ስለዚህ ወጣቱ የእኔ የሚለውን የሕይወት ምዕራፍ መኖር እንዲችል ለማገዝ የተፃፈ የስነ ልቦና መፀሀፍ ነው።
Show contact
ETB 200
Negotiable
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif