Shokubutsu Monogatari Shower Cream - Oat Milk & Shea Butter
ቆዳዎ ደርቆ እና ሸካራ ሆኖ ተቸግረዋል? ለስላሳ እና አንጸባራቂ ቆዳ እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ?
መፍትሄው Shokubutsu ነው!
ዋና ዋና ጥቅሞች:
በሺ ቅቤ እና በአጃ ወተት የበለጸገ (ጥልቅ እርጥበት ይሰጣል)
99% ከተፈጥሮ ዕፅዋት የተቀመመ (ተፈጥሯዊ)
በጃፓን ቴክኖሎጂ የተሰራ (የLion ምርት)
ቀኑን ሙሉ የሚቆይ ደስ የሚል መዓዛ
ለደረቅ እና ለስላሳ ቆዳ ፍጹም ተስማሚ
ይዘት: 400 ML (ትልቁ)
ዋጋ: - 3500ብር ብቻ!
ያሉበት ቦታ ድረስ እናደርሳለን (Delivery available)!