Shokubutsu Monogatari Men Shower Cream - Extreme Protection
ወንዶች ቆዳዎትን ከላብ፣ ከባክቴሪያ እና ከጉዳት በአስተማማኝ ሁኔታ መጠበቅ ይፈልጋሉ?
የተሟላ ጥንቃቄን የሚያገኙበት መፍትሄው Shokubutsu Men ነው!
ዋና ዋና ጥቅሞች:
99% ባክቴሪያን ይከላከላል (99% Antibacterial): ቆዳን በጥልቀት በማጽዳት ጎጂ ባክቴሪያዎችን ያስወግዳል።
24 ሰዓት ሙሉ ጥበቃ: ቀኑን ሙሉ ከለብ እና ከማይመች መዓዛ ይከላከልልዎታል።
Cool Vital (የቅዝቃዜ ስሜት): ሲታጠቡ የሚሰማዎትን ልዩ የመታደስ እና የቅዝቃዜ ስሜት ይሰጣል።
ተፈጥሯዊ ቆዳን ይንከባከባል: ቆዳን ሳይረግፍ ጤናማ እና ለስላሳ እንዲሆን ያደርጋል።
ይዘት: 500 ML (ትልቁ መጠን)