ScarAway Medical-Grade Silicone Scar Gel
በቀዶ ጥገና፣ በቃጠሎ፣ በጉዳት ወይም በብጉር ምክንያት የመጡ የቆዩና አዳዲስ ጠባሳዎችን ማጥፋት ይፈልጋሉ?
የቆዳ ሐኪሞች እና ፕላስቲክ ሰርጀኖች በአንደኝነት የሚመክሩት ScarAway Silicone Scar Gel ፍጹም መፍትሄ ነው!
ዋና ዋና ጥቅሞች:
Medical-Grade Silicone: ለጠባሳ ሕክምና በሕክምና ደረጃ የተረጋገጠ እና በውጤታማነቱ የታወቀ ቴክኖሎጂ።
አዳዲስ እና የቆዩ ጠባሳዎችን ይቀንሳል: የጠባሳዎችን መቅላት፣ ማከክ እና አለመመቸት በመቀነስ የቆዳውን ይዘት ያስተካክላል።
Transparent Gel: በፍጹም የማይታይ (ግልጽ) እና ከደረቀ በኋላ ሜካፕ ወይም ሰንስክሪን በላይ ላይ ለመቀባት የሚመች።
ለፊት እና ለሰውነት (Face & Body): ለስሱ ቆዳ ተስማሚ የሆነ እና በሰውነትዎ ወይም በፊትዎ ላይ ባሉ ማንኛቸውም ጠባሳዎች ላይ መጠቀም የሚችሉት።
ይዘት: 20 g / 0.71 oz
ዋጋ: 3999bir
ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን
ክፍለ ሀገርም እንልካለን
እኛን ሳያማክሩ በተመሳሳይ ምርት እንዳይሸወዱ
Contact