ለቆዳ ፈጣን እና ጥልቅ እርጥበት የሚሰጥ Neutrogena Hydro Boost Body Gel Cream!
በ Hyaluronic Acid የበለፀገ
Fragrance Free - ከከባድ ሽታ ነፃ የሆነ፣ ለስሜታዊ (Sensitive & Dry) ቆዳ ተስማሚ
በቆዳ ሐኪሞች የተመከረ (Dermatologist Recommended Brand)
ቅባት የሌለው ቀለል ያለ የጄል ክሬም (Body Gel Cream)
መጠን: 453 g