Gillette Ultimate Protection Clear Gel Cool Wave is an antiperspirant deodorant designed to provide long-lasting protection against sweat and body odour. Its clear gel formula glides smoothly onto the underarms, helping control perspiration while leaving a refreshing Cool Wave fragrance.
ላብንና የሰውነት መጥፎ ሽታን ለመቆጣጠር የተዘጋጀ የብብት Antiperspirant Deodorant ነው። ግልጽ የሆነው Gel Formula በብብት ላይ በቀላሉ የሚቀባ ሲሆን ላብን ለመቀነስና የሰውነት መጥፎ ሽታን ለመቆጣጠር ይረዳል። Cool Wave የተባለው ትኩስ መዓዛ ደስ የሚል የንጽህና ስሜት ይሰጣል። በልብስ ላይ የነጭ ምልክቶች እንዳይታዩ ለመቀነስ የተዘጋጀ ግልጽ ፎርሙላ አለው።
We have Free delivery for fixed places DM US NOW!