tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Beauty & Personal Care
  3. Body Care
Addis Ababa, Bole, 2 days ago
7 views

DXN Ganozhi Shampo

+1
Other
Type
Store address
Addis Ababa • Bole
Addis abeba
Closed now
• Mon - Sun, 08:00-18:00
የዲኤክስኤን ሻምፖ በጋኖደርማ እና በቫይታሚን ቢ5 የበለፀገ ስለሆነ ፀጉራችን ጤነኛ፣ለሰላሳ እና አነፀባራቂ ያደርገዋል። ለሁሉም አይነት ፀጉር ተስማሚ ነው።ምንም አይነት ኬሚካል የሌለው 100% የተፈጥሮ ምርት። ይህንን ሻምፖ ቢጠቀሙ ከዚህ በታች ያሉትን ጥቅሞች ያገኛሉ። 1. የፀጉራችን ስር ጠንካራ ያደርጋል። 2. ፀጉራችን እንዲወፍር ያደርጋል። 3. የተፈጥሮ የፀጉር ውበትን ይመልሳል። 4. ለፎሮፎር ፍቱን መፍትሄ ነው። 5. ፀጉራችን እንዳይነቀልና ጠንካራ ያደርጋል። ታዲያ እነዚህን ጥቅሞች ለማግኘት ፀጉራችንን ታጥበን 10–15 ደቂቃ ፀጉራችን ላይ ማቆየት አለብን።
ETB 2,800
2 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif