ለደረቅ፣ መደበኛ እና ስሜታዊ ቆዳ (Dry to Normal, Sensitive Skin) በዶክተሮች የተመከረ Cetaphil Body Wash!
የቆዳን ተፈጥሯዊ እርጥበት ሳይነጥቅ በቀስታ ያጸዳል (Gently cleanses without stripping skin of natural moisture)
በ Aloe Vera እና Essential Vitamin B5 የበለፀገ
Fragrance Free - ከማንም ሽታ እና ኬሚካል ነፃ የሆነ
በቆዳ ሐኪሞች የተፈተነ (Dermatologist Tested)
መጠን: 16.9 FL OZ (500 ml)